ያልተነገረው የ ኦሮሞ ህዝቦችና የአፄ ቴዎድሮስ ግጭት እስከ መቅደላ ጦርነት
%20(25).jpeg)
ያልተነገረው የ ኦሮሞ ህዝቦችና የአፄ ቴዎድሮስ ግጭት እስከ መቅደላ ጦርነት። ያልተነገረው የ ኦሮሞ ህዝቦችና የአፄ ቴዎድሮስ ግጭት እስከ መቅደላ ጦርነት ስለ ደራሲው ኢትዮጵያ ታሪክን አጣመው ፍቀው ያልተሰራውን ተሰራ የተሰራውን አልተሰራም በማለት፣ ከነገስታቱ ነገድ ተቃራኒ የሆኑ ህዝቦችን ታሪክ በማጣመም በመካድና በማጠልሸት የሚፅፉ የታሪክ ምሁራን ተብዬ ማህይሞች የተሞላች ሃገር ስለመሆኗ አለም ያወቀው ፀሃይ የሞቀው እውነት ነው። ይህ ተፅእኖ ካረፈባቸው የታሪክ አውዶችና ኩነቶች መካከል አንዱ የመቅደላ ጦርነትን በተመለከተ ያለው እውነትና ኩነት ሲሆን በታሪክ ድርሳናት ውስጥ የጦርነቱን መነሻ ምክንያትና የጦርነቱን አውድ የቻሉትን በመደበቅና በመሸፋፈን ያልቻሉትን በማጣመም እልፍ ድርሳናት ተከትበዋል። ሆኖም ግን በሚያሳዝን ሁኔታ ይህንን በሸፍጥ የተሞላ የታሪክ አፃፃፍ የታሪኩን እውነት በማጋለጥ ለማክሸፍ የተሰራው ስራ በጣሙን ኢምንት ነው። ታድያ የዚህ ፅሁፍ አዘጋጅ የሆነው አቶ ሀሰን ይህንን the oromo history የተሰኘውን ድህረገፅ ጨምሮ Qeerroo Blog Hasen, HasBlog Halawbook እና መሰል ድህረገፆችን በመፍጠር እልፍ ብሎጎችን በመፃፍ የራሱን አስተዋፅኦ በመወጣት ላይ የሚገኝ ወጣት ነው። ስለ ደራሲው የዚህን ያህል ካልን ወደ ፅሁፉ መግቢያ እንለፍ። መግቢያ ጦርነት በዋነኝነት የተረሳው ዋና ታሪካዊ ክስተት ነው . በሀገሪቱ ሰሜናዊ ክፍሎች ውስጥ ጠንካራ ገዥ በሆነው በኢትዮጵያ ኃያል የኦሮሞ ህዝብ እና በንጉሠ ነገሥት ቴዎድሮስ II መካከል ግጭት ነበር . ጦርነቱ ከአስር እስከ አንድ ...