Posts

The Place of the Oromo in the History of Ethiopia: 4000BC-1000BC.

Image
 The Place of the Oromo in the History of Ethiopia: 4000BC-1000BC.  By Hasen M Hassen to the world. But, owing to those qualified scholars and the great attepts they made the truth has been revieled speedy thogh there are still some lacunas and gaps on researching on the history of this society. ====== References. ====== 1:- Bates D. “the Abysinia dificulty” publiahed oxfored 1979 2 Baxter P. & Others “being and becoming Oromo. A Historical and Antropological Inquiries.” published aleaador eds 1995 3:- Huston D. “Wonderful Ethiopia of the ancient Civilization of cushitic empire” Published: oklohama 1926 4:- Ehret C. “The Civilization of Africa: A History to 1800.” published. Charlo. 2002 5:- Jabesaa E. “Seenaa Ummata Oromo Hundee irraa hanga amma.” published 6:- Mohamed Hasen: “The Oromo of Ehtiopia. A History 1500-1860:” Published: Cambrige 1990 7:- Mohamed Hasen “The Oromo & christian Highland Kingdom 1300-1700” published: cambrige 2017 8 Tesema T. “The place of the ...

Denying Historical Atrocities

Image
 "Denying Historical Atrocities." =========🙏😢🙏========= "For those Minilikians who are ingnorant of the fact that denial of historical atrocities has been international crime." ==== Historical negationism, also called denialism, is a distortion of the historical events which is either recorded or not. It is often imprecisely or intentionally incorrectly referred to as historical revisionism, but that term also denotes a legitimate academic pursuit of re-interpretation of the historical events and questioning the accepted views. In attempting to revise the past, illegitimate historical revisionism may use techniques inadmissible in proper historical discourse, such as presenting known forged documents as genuine, inventing ingenious but implausible reasons for distrusting genuine documents, attributing conclusions to books and sources that report the opposite, manipulating statistical series to support the given point of view, and deliberately mis-translating text...

Let's avoid a Deja Vu

Image
 Let's avoid a Deja Vu  A blog by Jawar muhammad  The visit to Mekelle by a delegation of federal government officials, the quick resumption of flights, banking and telecom services showed peace could be achieved quickly  when politicians turn away from the destructive path of war. The excitement on both sides was palpable. The emotional family reunion after the first commercial flight to Mekelle underscores the trauma and toll of the conflict on civilians. While we should all rejoice in this speedy process, caution is required to avoid repeating mistakes from our recent past. The Mekelle-Finfinne rapprochement of the past weeks resembles the peace deal with Asmara four years ago. The speed toward normalisation of relations, the excitement of politicians on both sides, the weaponization of public emotion, and the quick tendency to say 'let bygones be bygones' without properly reflecting on and addressing the root causes of the conflict are chilling reminders of what...

ስለ ሂጅራ ባንክ

Image
 በኢትዮጵያ በሙሉነት  የሂጅራ ባንክ ብቻ እየተጠቀመው ያለውና ሙሉ በሙሉ በሸሪዓ መርህ መሠረት ለሚንቀሳቀሱ ባንኮች የተዘጋጀው  የi Mal ኮር ባንኪንግ ሲስተምን ለማዘመን በየዓመቱ  የሚደረጉት  የባንክ ሲስተሙ አፕዴቶች በየዓመቱ ከሸሪዓ መርህ ጋር ሙሉ ለሙሉ መጣጣማቸው ከAAOIFI የሸሪዓና የፋይናንሻል አካውንቲንግ መመዘኛ (Standard) ጋር ተስማሚ መሆኑን የሚፈተሽ ሲሆን በአዲሱ ዓመትም ተመርምሮ የ2023 የተስማሚነት ሰርተፊኬት አግኝቷል።  AAOIFI ለኢስላማዊ  የገንዘብ ተቋማት በሂሳብ  ስራ  እና  በሂሳብ  ምርመራ  ሸሪአዊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ በስነ ምግባርና በአስተዳደራዊ ጉዳዮች ላይ መስፈርት/መለኪያ የሚወጣ ለትርፍ ያልተቋቋመ  ዓለም አቀፍ ተቋም  ነው፡፡  ✳✳✳✳✳✳✳✳✳✳✳✳✳✳✳✳ Siistamni Koor baankiingii Baankiin biyya keenya keessatti baankin Hijraa qofti gutumaa gutuutti  ittiin fayyadama jiru  iMaal  jedhama. Imaal kun akka adfunyaatti baanki ribaa irraa bilisa ta'anif kan qophaahee fi ulamoota baanki islaama irratti beekamati fi beekumsa qabanin bakeemti kan qabu.    Sistami baanki Imaal jajjabeessuu fi hamayyoomsuuf bara baraan jijjiramamni (update) addaa addaa itti dabalama. Kanneen itti dabalaman walin waggaa waggaa...

ማስታወቂያ

Image
 ማስታወቂያ  🌷🌷🌷🌷 በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የሃጅና ዑምራ ዘርፍ የ1444 ሃጅ መስተንግዶ አካል የሆነው የሃጃጆች መዲና እና መካ የማረፊያ (ሆቴልና) ምግብ አማራጮችን በማጥናት ላይ ይገኛል።  በመሆኑም በመስኩ ከሳዑዲ ዓረቢያ የሃጅና ዑምራ ሚኒስቴር ጨምሮ ከሚመለከታቸው አካላት አግባብ ያለው የታደሰ ፈቃድ ያላችሁ አቅራቢዎች በሚከተሉት መስፈርት የምታሟሉ ከታች በተመለከተው አድራሻ የአቅርቦት ቴክኒካል ፕሮፖዛል (ዋጋ ሳይጨምር) እንድታስገቡ ተጋብዛችኋል። ሆቴል 🔴🔴 የሃጅና ዑምራ ሚኒስቴር መሰረታዊ መስፈርቶችን በተለይም የመብራት፣ የውኋ፣ የፍሪጅ፣ የፅዳት፣ የአየር ማቀዝቀዣ እና የመሳሰሉት ያልተቋረጠ አገልግሎት  የሚያሟሉ ሆነው  *ሀ. ሆቴል በመዲና*  🏵🏵🏵🏵🏵🏵 አቅም: በድምሩ ከ3,000  እስከ 3,500 ያላነሱ ሁጃጆችን ባንዴ የሚያስተናግዱ ከ2 እስከ 4 ህንፃዎች በአንድ አካባቢ ያሉት ቦታ: ከመርከዚያ (ሃረም ዙሪያ ካሉት ሆቴሎች) ውጭ ተጨማሪ: በሃረም እና በሆቴሉ ዙሪያ ፈጣን መንገድ የሌለው ርቀት: ከሃረም በእግር ከ15 ደቂቃ ርቀት በላይ (1.5 ኪሜ) ያልሆነ የመመገቢያ አዳራሽ ያለው (300 ሰው በአንድ ህንፃ) የመቀበያ ቦታ Reception ላይ ሰፊ ማረፊያ ወይም ማቆያ ያለው  በአቅራቢያው የሱቅ፣ ፋርማሲ እና መስጊድ አገልግሎት ያለው *ለ. ሆቴል በመካ* 🔺🔺🔺🔺🔺🔺 አቅም: በአንድ ማዕከል የተለያዩ ሕንፃዎች ድምሩ ከ3 ሺ ያላነሱ ሁጃጆችን ባንዴ የሚያስተናግዱ ህንፃዎች በአንድ አካባቢ ያሉት ቦታ: ከመርከዚያ ውጭ የሆነ ተጨማሪ: በሃረም እና በሆቴሉ ዙሪያ ፈጣን የአገር አቋራጭ መንገድ የሌለው ርቀት: ከሃረም ከ3 ኪ.ሜ ያልበለጠ መሰረታዊ...

ሚዲያን መቆጣጠር ሀገርን መቆጣጠር ነው» ክፍል 2

Image
 «ሚዲያን መቆጣጠር ሀገርን መቆጣጠር ነው»  ክፍል 2: በኡስታዝ አሕመዲን ጀበል ❄❄❄❄❄❄❄❄❄❄❄❄❄❄❄❄ የሀገራችንን የአማርኛ ሚዲያዎች ተቆጣጥረው እንዳሻቸው የሚዘውሩት የሰጠመችው ደሴት ናፋቂዎች «ሚዲያን መቆጣጠር ሀገርን መቆጣጠር ነው»  የሚል ሰነድ በማጋራትና ይህንኑ መነሻ በማድረግ በእኔ ላይ ከጀመሩት የስም ማጥፋት ዘመቻ ጋር ተያይዞ ንጹሃንና የዋሆችን ለመታደግ ስል ብቻ በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ሀሳቤን እያጋሯኋችሁ እገኛለሁ።  በክፍል አንድ በርካታ ነጥቦችን ዳሰናል። በዚህ ክፍል ደግሞ «ሚዲያን ስለመቆጣጠር» ጉዳይና ስለስልጠናው አብረን እንመለከታለን። ሀሳቡ ለሌሎች እንዲደርስ በማንኛውም መንገድ ሼር በማድረግ የበኩልዎን ሚና እንዲወጡ እየጋበዝኩ ሀሳቤን እቀጥላለሁ። ✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺✺ «ጠንቃቃ ካልሆንክ ጋዜጦች የተበደሉትን እንድትጠላና በዳዮችን እንድትወድ ሊያደርጉህ ይችላሉ።» (ማልኮም ኤክስ) ✸✸✸✸✸✸✸✸✸✸✸✸✸✸✸✸✸ «ሚዲያን መቆጣጠር ሀገርን መቆጣጠር ነው» የሚለውን ቁንጽል ሀሳብ ይዘው እንደነውር ለማሳየት የሚጥሩት አካላት ሆን ብለው የዘነጉት ነገር እንዳለ እናስተውል። የሰውን ሐሳብ ለመቆጣጠር (ማኑፑሌት ለማድረግ) በሚጥሩ ሚዲያዎች መካከል ማህበረሰቦች ራሳቸውን ሊከላከሉና የሚዲያ ጥምዘዛን ሊቋቋሙ የሚችሉት ጠንካራ ሚዲያ ሲኖራቸው ነው። ከዚህ አንጻር «ሚዲያን መቆጣጠር ሀገርን መቆጣጠር ነው» የሚለው ንግግር የሚዲያን ኃይል ማስጠንቀቂያ እንጂ የግድ ሰዎችን የመቆጣጠር ሙከራ ነው ማለት አይደለም።   ሚዲያዎችን በመቆጣጠር የህዝብን አመለካከት የመቆጣጠሩ ፋሽን ምን ያክል ተጨባጭ እውነታ እንደሆነ ለማየት ጥሩ ምሳሌ የሚሆነን የአሜሪካ ሚዲያዎችን በባለቤትነት የተቆጣጠሩት አካላት ማንነት ነው። በ...

ሚዲያን መቆጣጠር ሀገርን መቆጣጠር ነው

Image
 «ሚዲያን መቆጣጠር ሀገርን መቆጣጠር ነው» በአሕመዲን ጀበል ክፍል አንድ 📻📻📺📺📡📡📢📢🔊🔊🔊📱📱🎤🎤📹 «በምድር ላይ እጅግ አደገኛው ነገር መገናኛ ብዙሃን(ሚዲያ) ነው።የብዙሃኑን አእምሮ ስለሚቆጣጠሩ ንፁሀንን ጥፋተኛ ፣ጥፋተኛውን ደግሞ ንፁህ የማድረግ አቅም አለው። ይህም ኃይል ነው።» (ማልኮም ኤክስ)  💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥 እንኳንስ በዚህ ዘመን ያኔ ጥንትም ቢሆን ኋላ ቀርና ልትወገድ ተገቢ በመሆኗ የሰጠመችውን ደሴት ከባህሩ ዉስጥ ፈልገው ዳግም ሊያቆሟት እየተጉ ያሉ «የሰመጠችው ደሴት ናፋቂዎች» እኔን «እንቅፋት ሆነብን» ብለው በማሰብ  በማሳጣትና በማሸማቀቅ አፍ የሚያዘጉበት አንዳች ማስረጃ ብናገኝ ብለው ማስረጃ ፍለጋ ብዙ ለፍተዋል።እየለፉም ነው። እስካሁን አንዳች ለማጠልሸት የሚሆን ነገር በማጣታቸው ያለማስረጃ የማጠልሸቱ ጉዳይ በተለይ በሙስሊሙና ምክንያታዊ በሆኑት ክርስትያኖች ዘንድ ዳገት ሲሆንባቸው ዉንጀላቸውን በማስረጃ ማስደገፍ ከቻልን ብለው ብዙ ጥረዋል።እየጣሩም ይገኛሉ። የግል ኢሜይሎቼን ከአዲስ አበባ አምስት ኪሎ፥ከካዛንቺስ፥ ከአሜሪካ፥ከጀርመንና ከዱባይ ሀገር በተደጋጋሚ ጊዜ ለመጥለፍ ሞክረዋል። ተንቀሳቃሽ ስልኬንም አሰርቀዋል (ዘመናዊውን አይፎን ስልኬን የሰረቀው አካል ስልኬ እጁ ላይ እንደገባ ወዲያው ከስልኩ ይልቅ በስልኩ ላይ ተከፍተው (Signin) ሆነው የነበሩ የማህበራዊ ሚዲያና የኢሜይል ፓስወርዶቼን ለመለወጥና የራሱ ለማድረግ ሲታገል እንዲያሳውቀኝ ለጥንቃቄ  ያደረግኩት የሲስተሙ አላርም በሌላኘው ስልኬ ላይ «ፓስወርዶቹን ለመለወጥ የፈለግከው አንተ ነህን? » ሲል በጥያቄ እየተደረገ ያለውን ሙከራ አሳወቀኝ።እናም ጥረታቸውን ስንዝር ሳይጓዙ ተኮላሸ)። እስካሁን በዚህና በሌ...